Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከመቅረባቸው በፊት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል

  የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና የመኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

German Agro Action Would Like to Invite Potential and Licensed Consulting Firms for the Baseline Assessment of the Project “Enhancing the Role and Participation of CSOs in Promoting Good Governance and Ensuring Inclusive Development in Ethiopia” and Conduct an Organizational Capacity Assessment for 105 Eligible Civil Society Organization in Afar, Amhara, Oromia and Benishangul Region, Ethiopia

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የላብራቶሪ የፍተሻ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9b38b5b2-09bc-4476-a212-5965653ba97b/open Invitation to Bid

በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

ምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ አስተዳደር የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የድርጅቱ ብረት የሆነና ግምጃ ቤት የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ አስተዳደር የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የድርጅቱ ብረት

Oromia Agricultural Research Institute: Procurement of Construction of Nakemte Site

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን በሰቆጣ ቃል ኪዳን ድርጅት የአምባ ጋሸና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የታድላ መንደር ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የቁርቁር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራን ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ እረቂት