Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው
እናት ባንክ አ.ማ. ፒክአፕ ቶዮታ በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኀ/የተ/የግ/ማ ዝርዝራቸው እና ብዛታቸው ከታች የተጠቀሰው የማያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ያገለገሉ ዕቃዎች ዝርዝር መለኪያ ብዛት 1 የከባድ ተሸክርካሪ ጎማ በቁጥር
ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኀ/የተ/የግ/ማ የማያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSAD/0002/17 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
RE-INVITATION TO BID TENDER NO. AMREF_ET/05/11/2024-0012 Amref Health Africa, Ethiopia Office invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of 28 pieces of motorbikes as per the
Amref Health Africa, Ethiopia Office Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of 28 Pieces of Motorbikes
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ዉሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የዉሃ ማጣሪያ ኬሚካሎችን (Water Treatment Chemicals ) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ዉሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የዉሃ ማጣሪያ ከሚካሎችን (Water
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መነግሥት በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል
በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መነግሥት በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል
በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የመድረክ ማስዋብ/ዲኮር፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የጥገና እቃዎች ግዢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም እቃዎችን እና አገልግሎችን በግልፅ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት
የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 1/2017 ዓ.ም. ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም
Amana Youth Development Network (AYDN) is Currently Administering a Competitive Tender Process To engage an Audit Firm that Will Conduct the Audit of the Financial Statements for the Year Ending 7 July 2024 and Possibly Extension for the Next Three Consecutive Years
INVITATION TO BID FOREXTERNAL AUDIT SERVICE Amana Youth Development Network (AYDN) is a Nonprofit, non-governmental charitable organization legally registered by
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ የተለያዩ እቃዎች እና የሠራተኞች አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና የሠራተኞች አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የምግብ