Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የፋብሪካ ህንጻ እና በውስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Electric Wire and Cables Manufacturing Machineries) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች ተበዳሪዎች የተበደሩትን ገንዘብ በውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 216/2000

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና ለቅይጥ አገልግሎት የሚዉል G+7 ህንጻ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከመቅረባቸው በፊት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሕብረት አ.ማ. የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የጥበቃ ቤቶች፣ የመኪና ጎማዎች አልሙኒየም ፓርቲሽኖች፣ የብረት ላሜራዎች፣ የቶነር ካርትሬጆች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል  

ሕብረት አ.ማ. ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የጥበቃ ቤቶች፣ የመኪና ጎማዎች አልሙኒየም ፓርቲሽኖች፣ የብረት ላሜራዎች፣ የቶነር ካርትሬጆች፣ ቁርጥራጭ

የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ አላቂ፣ቋሚ ዕቃዎች፣የመኪና ጎማዎች እና የደንብ ልብሶች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምዕ/ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ አላቂ፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች እና የደንብ ልብሶች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ

የበላይ ዘለቀ ክ/ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ መስተንግዶ፣ህትመት እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የበላይ ዘለቀ ክ/ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ መስተንግዶ፣ ህትመት እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና

የG+2 ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት አሎ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብይ አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ላቀ ደምስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሽንባቸው ዳምጤው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Autoclave Board

Invitation for Bid Purchasing of Autoclave Board Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0071-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of Autoclave Board

Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Delo Gold Ultra SAE 15w -40 or Equivalent

Invitation for Bid Purchase of Delo gold ultra SAE 15w -40 or equivalent Lot Information Procurement Reference Number: MoE-NCB-G-0313-2016-PUR Object

Wonji/Shoa Sugar Factory Looks for the Procurement of Different Vehicles and Spare Parts

Open Tender RF. No.WSSF/FP/004/2024 Instruction to Bidder 1. INTRODUCTION:- Wonji/Shoa Sugar Factory requires purchasing the following Items from eligible bidders.

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባለብት ሁኔታ በሽያጭ ለማስወድ ይፈልጋል

ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– (Gada/NCB/01/2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባለብት ሁኔታ