Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡- የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው በአ/ማሕበሩ
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0185-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Lot:- 007 Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus (ለ2ኛ ጊዜ).. Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0448-2016-PUR Object of Procurement: Lot:- 007 Purchase Requisition of Car
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንፖርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት አመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
ለኦዲት ስራ አገልገሎት ጨረታ ቁጥር (Ref No.) አዲስ/579/2016ዓ.ም አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት አመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ፣ የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች (ቶነሮች) ፣ ኮምፒተሮችና ፕሪንቶሮች ፣ የፅዳት ዕቃዎች በተጨማሪም ለዚሁ ዓመት የሚሆን የሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ኢንሹራንስ ኢማ ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ፣ የተለያዩ የፕሪንተር
ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ሀረሪ ፣ ለድሬዳዋ ፣ ለጅግጅጋ እና ለነቀምት (ለደቡብ ግንባር ሆስፒታል) ዙሪያ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪ/መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCDE 003/2017 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ሀረሪ ፣ ለድሬዳዋ ፣ ለጅግጅጋ እና ለነቀምት (ለደቡብ ግንባር ሆስፒታል)
Cooperative Bank of Oromia S.C Intends to Invite Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Outdoor Digital LED Display System
National Competitive Bidding Cooperative Bank of Oromia S.C. intends to invite interested and eligible bidders for the purchase of an
The Ministry of Agriculture, Now, Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Nursery Materials
Request for Bid (National) The Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Agriculture Resilient Landscape and Livelihood Project (RLLP) Project
EthSwitch Share Company Invites Sealed Bids from Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Data Center Facility Breakdown Maintenance Service
Invitation to BidProcurement Of data center facility breakdown Maintenance servicebid ref no: ETS/NCB/011/2024 EthSwitch Share Company which is the Owner
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supply
Invitation for Bid Purchase Requisition of Food Supply (ነጭ ንፁሁ ጤፍ ጥራቱን የጠበቀ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0452-2016-PUR Object
የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) የናፍጣ ጄነሬተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ( FA- 01/2024/25) ባንካችን ለሽግግር ዋና ቢሮ አዲስ የገዛውን ባለ 1505 KA ኢልኮስ (ELCOS) የጣሊያን ስሪት