Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ
ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 21692 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የውስን ጨረታ – ማስታወቅያ ድርጅታችን ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘርዘሩት የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሕጋዊ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቅያ ከወጣበት ከ01/13/16-13/01/17 ዓ.ም
ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል አሸዋ፣ ጠጠር አና የግንባታ ድንጋይ (Sand, Gravel 02, Gravel 00, Massonery Stone) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- መሲፋ/85/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል አሸዋ፣ ጠጠር አና የግንባታ
ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-23 የበሬ ስጋ ግዥ Procurement Reference No: WCU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
ዋን ኤከር ፈንድ የመጓጓዣ አገልግሎት ለሚሰጡ ተጫራቾች ጨረታ አቅርቧል
የመጓጓዣ አገልግሎት ለማግኘት የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ የመጓጓዣ አገልግሎት ለሚሰጡ ተጫራቾች ጨረታ አቅርቧል። ይህን አገልግሎት የምንፈልገው እንደ የዛፍ ዘሮች፣
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Sell One Used Vehicle
Bid announcement for the Sale of One Used Vehicle (Retender).REF No: GIZ-005/2024. The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH
Plan International Ethiopia is Seeking Competent and Reliable Suppliers for a Long-term Agreement To provide Office Machine Maintenance, Office Furniture and Equipment Maintenance, Roasted, and Grounded Coffee
PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA Invitation to Bid: Equipment Maintenance Services Bid No. PIE/PROC/0121/0132/133/2024 Plan International Ethiopia Founded over 80 years ago,
ሳማኑግሩፐ (SAMANU Group) አቅራቢዎች ለመመዝገብ የወጣ ማሰታወቂያ
አቅራቢዎች ለመመዝገብ የወጣ ማሰታወቂያ (A Notice to Register Potential Suppliers) ድርጅታችን ሳማኑግሩፐ (SAMANU Group) በስሩ ከታች የተዘረዘሩት ኩባንያዎች እያስተዳደረ የሚገኝ ታላቅ ድርጅት
ሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪ ካልቸራል ኢንጅነሪንግ የኔዘርላንድ ምርት የሆነ ዚንክ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.004/16 ሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪ ካልቸራል ኢንጅነሪንግ የኔዘርላንድ ምርት የሆነ ዚንክ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ 1.
SOS Children’s Village Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Purchase of ICT Hardware Equipment
INVITATION TO TENDER FOR ICT ITEMS LOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S Ethiopia REFERENCE NUMBER: ICT-ADM/001/2024 ISSUANCE DATE: 03 September 2024 Bid