Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ የሚስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ቋሚ እቃ፣ ሎት 2
የደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ የሚስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የተለያዩ መጠን ያላቸውን ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ቁጥር
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸውን ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ሰነድ ቁጥር 06/17 የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት የ2015 በጀት አመት ሂሳብ በIFRS ሂሳቡን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። በመሆኑም እያንዳንዱ
የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት የ2015 በጀት አመት ሂሳብ በIFRS ሂሳቡን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-11 የፅዳት እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
Oromia Health Bureau Intended that Part of the Proceeds of this Budget Will Be Applied to Eligible Payments Under the Contract for the Procurement of Car Decor, Maintenance & Spare Parts
Invitation for Bid (IFB) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number: NCB/GOV/OHB/002/17 Contract Title: Procurement of Car Decor, Maintenance &
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሰመራ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ እና ሌሎች ተየያዥ ሕንጻዎች ዕድሳት ንድፍ እና ግንባታ (Design Build of Semera Airport Terminal and Ancillary Facilities Renovation) ደረጃ አንድ ጠቅላላ እና ሕንጻ ስራ ተቋራጭ (GC/BC-1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: SSNT-T483 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሰመራ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ እና ሌሎች ተየያዥ ሕንጻዎች ዕድሳት ንድፍ እና
Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Helmet & Rain Coat
Invitation for Bid Helmet & Rain Coat Lot Information Procurement Reference Number: IFA-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: Helmet & Rain Coat
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ዋና ቅርንጫፍ በ2017 የበጀት ዓመት የፅህፈት እቃዎች (እስቴሽነሪ) የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች እና የባንቧ እቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ዋና ቅርንጫፍ በ2017 የበጀት ዓመት የፅህፈት
የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ የኮንስትራክሸን መሣሪያዎችን (construction Materials)፣ ፈርኒቸር ( Furniture)፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ጋብዮን እና የመንገድ ላይ ባውዛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1ኛ የኮንስትራክሸን መሣሪያዎችን (construction materials) 2ኛ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮምባይነር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
FDRE Education and Training Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform Cloth
Invitation to Bid Procurment of Uniform Cloth Procurement Reference No: FETA-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ ኢኮ/ል/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ለደሴ ወ/ግ/አ/ጥ/ህ/ስ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒቶችን በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢ ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ ኢኮ/ል/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው