Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ም/ ኢ/ህ/ክ/መንግስት አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የቤት ክዳን ቆርቆሮ ፣ ሚስማር ፣ 5*በ6 መጠለያ ሸራ ፣ ብርድ-ልብስ እና ጅባ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ ኢ/ህ/ክ/መንግስት አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ለአደጋ ጊዜ መጠባበቂያ የሚሆን
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል ክረሽድ አግርጌት (ዜሮ ጠጠር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዢ ቁጥር፡-GN-003/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ነጣ ያለ ሰርገኛ ጤፍ አሸዋ ፤ አፈር እና ሌላ በዓድ ነገር ያለተቀላቀለበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ነጣ ያለ ሰርገኛ ጤፍ አሸዋ ፤ አፈር እና ሌላ በዕድ ነገር ያለተቀላቀለበት Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category:
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል የተለያዩ አይነት ብረቶችን (Reinforcement Bar) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዢ ቁጥር GN-002/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ሰአዳ ሁሴን እና በፍ/ባለዕዳ ኡስማን ከድር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ፀጋዬ ደበሌ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እየሩስ ታደስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
በኦሮሚያ ክላዊ መንግስት መስተዳደር የምስ/ሐረርጌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎችና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር 001/2017 በኦሮሚያ ክላዊ መንግስት መስተዳደር የምስ/ሐረርጌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፍ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን