Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት004- የዶሮ መኖ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0177-2016-PUR Object of Procurement: ሎት004- የዶሮ መኖ ግዥ
ኩንኬኛ ሁለገብ የገበያ ማዕከል ግንባታ አ.ማ. የማህበሩን የ1 ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩንኬኛ ሁለገብ የገበያ ማዕከል ግንባታ አማ. የማህበሩን የ1 ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት
The Water Works Corporation (WWC) Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers to Provide an Offer for the Supply of Spare Parts for Rigs and Compressors, Mud Pumps & Electrical Parts
Invitation for International Competitive Bidding (ICB) Tender No. WWC-ICB 01/2024 The Water Works Corporation (WWC) hereby invites qualified and eligible
የዳምቦያ ከ/አስ/መጀ/ደ/ፍ/ቤት የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት 1ኛ አድነው ካጢሶ 2ኛ ዘካሪያስ ካጢሶ እና የፍርድ ባለዕዳዎች ıኛ ካጢሶ አዎኖ 2ኛ አማረች መሃሩ መካከል
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት በጨሞጋ ግቢ እና ንፋሳም ክሬሸር ሳይት ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፎች ብዛት 183 ፣ 191 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ-01/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት በጨሞጋ ግቢ እና ንፋሳም ክሬሸር ሳይት ተክሎ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid በድጋሚ የወጣ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0178-2016-PUR Object of Procurement: በድጋሚ
የሰበታ አዋስ ወረዳ ፍ/ቤት የተለያ ቋሚ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ ጄኔሬተርና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሰበታ አዋስ ወረዳ ፍ/ቤት የተለያ ቋሚ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ ቋሚ አላቂ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት ፣ የድርጅቱ አርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ትጥቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ምድብ 1
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ሰነዶች ህትመት ፣ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ