Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ
የማልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ ፣ የደንብ ልብስ ፣ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ እስቴሽነሪዎች ፣ እና የፅዳት ዕቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ ፣ የደንብ ልብስ ፣
በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን የሕክምና መገልገያ መሳሪያ እና የላቦራቶሪ ሪኤጀንት ፣ ፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ህንፃ መሳሪያ እና የሕንጻ ተገጣጣሚ ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የመኪናና የጄኔረተር መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ተሸከርካሪ ዘይትና ቅባቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ
ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ባዶ የሬንጅ በርሜል ፣ ያገለገሉ ጎማዎች የፕላስቲክ በርሜሎች የተቃጠለ ዘይት ፣ የፕላስቲክ ጅሪካን እና ፊልትሮ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ባዶ የሬንጅ በርሜል ፣ ያገለገሉ ጎማዎች የፕላስቲክ በርሜሎች የተቃጠለ ዘይት ፣ የፕላስቲክ ጅሪካን
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጠቅላይ ፍርድ ቤት ችሎት የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አቶ ዮናስ ተሾመ እና የፍርድ ባለ እዳዎች እነ አቶ ሀብታሙ ሐረገወይን 2 ሰዎች መካከል ያለው የፍትሐብሔር
ISLAMIC RELIEF ETHIOPIA (IRE) Invites All Eligible Contractors/bidders Registered from Respective Government Regulatory Bureau Under the Category of WWC Grade 4 and Above for 3-Super-Birka Construction in Eid-dhere, Hayir, & Dewale of Hargelle Woreda of Afdher Zone, Somali Region
INVITATION TO BID FOR 3-SUPER-BIRKA CONSTRUCTION IN EID-DHERE, HAYIR, & DEWALE OF HARGELLE WOREDA OF AFDHER ZONE, SOMALI REGION Islamic
UNITED NATIONS DEVELOPMENT PROGRAMME (UNDP) Looks For Recruitment of IC for the Production of the African Union State of Volunteerism
UNITED NATIONS DEVELOPMENT PROGRAMME (UNDP)RECRUITMENT OF INDIVIDUAL CONSULTANTS (IC) No. Brief Consultancy/Job Post Contract Type Procurement/Recruitment Ref. No.
የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የሞተር ሣይክል ፣ኤሌክትሮንክስ ፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ (Spare Part) እና ፈርንቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1ኛ/ የጽ/መሣሪያ እና
ቡና ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BB/PMD/002/2024 ቡና ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ