Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የ250 HP Dozer ፣ 180 HP Grader ኪራይ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-LP/OT/01/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን ማሽነሪዎች
የመኖሪያ ቤት እና የመኪና የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ደመቀች ወንድማገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉጌታ አባተ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፎቹ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፎቹ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የውጭ ኦዲተር አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Procurement of Audit Engagement of Expenditure Verification of EU-CAfE (የውጭ ኦዲተር አገልግሎት ግዥ) Procurement Reference No: ECTA-NCB-NC-0019-2016-BIDProcurement
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚጠቀማቸውን ኤሌክትሮኒክስ ፣ ጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃ ፤ ፈርኒቸር ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እንዲሁም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚጠቀማቸውን ኤሌክትሮኒክስ ፤ ጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃ ፤ ፈርኒቸር ፣
Ethiopian News Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of IP Security Camera
Invitation to Bid IP Security Camera Procurement Reference No: ENA-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
የሰሊጥና የእህል ማበጠሪያ ማሽን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቢሲኒያ ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ ናይል ቡና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ዕቃዎችን አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ባለበጀት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውል ኬሚካል ፣ ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች /Equipment/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለአካባቢ ጥበቃ ላብራቶሪ ማዕከል