Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ
ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአብክመ ጠ/ፍ/ቤት ጎንደር ምድብ ችሎት የመኪና ሃራጅ ማስታወቂያ
አንደኛ ደረጃ የሃራጅ ማስታወቂያ የአፈ/ከሣሽ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የአፈ/ተከሣሽ……አኬር ኮንስትራክሽን ጣ/ገቦች 1ኛ ቡና ባንከ የጃ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት 3ኛ ቄስ መንግስቱ በየነ4ኛ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምእራብ ሸዋ ዞን አድአ በርጋ ወረዳ ሙገር (ከአዲስ አበባ 90 ኪ.ሜ. ላይ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/87/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ብዙወርቅ አበበ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀይማኖት አበበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አሊኩፋ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/01/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 956 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
The Ethiopian Disaster Risk Management Commission Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Firesuit
SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia
የአክሲዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኢ/ር አይመን ኢሳ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዳሚ ኢንተርናሽናል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር