Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ
ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን አፀደ ህፃናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የትምህርት ዘመን የሚያስፈልጉ ዕቃዎች የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ጫማ፣ ፈርኒቸሮች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን አፀደ ህፃናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የትምህርት ዘመን የሚያስፈልጉ ዕቃዎች፡ ማለትም
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ቋሚ እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ትራንስፖርት፣ ህትመት፣ መጽሐፍ፣ መስተንግዶ፣ የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዢ መለያ
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ ኬብል ተጠቅልሎ የመጣባቸው የተለያዩ መጠን ያላቸው ኬብል ተሸካሚ ብረቶች እና ከግንባታ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኤሌክትሪክ ኬብል መጠቅለያ ብረቶች እና የግንባታ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቦለኢፓ /ንማግጨ/01/2017 በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቦሌ
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የሞተር መለዋወጫ፣ የቢሮ ዕቃ ወይም ፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ግዥ ባቀዱት መሰረት ለክ/ከተማ በስሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር አፄ ናኦድ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ግዥ የሚያስፈልገውን የተለያዩ አላቂ የትምህርት፣ አላቂ የቢሮ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የስፖርት እቃዎች፣ አላቂ የህክምና የህንፃና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ እቃዎች እና የማባዥያ ማሽን ጥገና፣ የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 001/2017 በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር አፄ ናኦድ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ
በምዕራብ ወለጋ ዞን የሰዬ ኔሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ
ማረሚያ ዓርብ ነሐሴ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 41 በምዕራብ ወለጋ ዞን የሰዬ ኔሌ ወረዳ ገንዘብ
ECAFCO S.C. Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Various Furniture Machinery
INVITATION FOR BID TENDER NO. ECAFCO S.C. NO. 001/2017 ECAFCO S.C. invites all interested and eligible bidders to participate in
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን ብቃት ባላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የገዥ መለያ ቁጥር 001 በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን፣ ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2
Ethio-Engineering Group Ethiopian Plastic Industry Would Like to Extension of Bid Closing and Opening Date
Tender No. 01/2024 Extension of Bid Closing and Opening Date Dear Bidders Please be informed that the closing and opening