Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0173-2016-PUR Object of Procurement: 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ የወጣ Description: 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር በድጋሚ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ 50 ገጽ የመማሪያ ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2024/25 1 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮችና ያገለገለ የቢሮ ዕቃዎች (ቴለር ካውንተር) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

RE-INVITATION TO TENDER FOR MEDICINE SUPPLIES Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) is a national, non-political, non-religious, and non-governmental organization (NGO) that was established in 2003. It has been re-registered as

Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) Invites Eligible Bidders to the Procurement of Medicine Supplies

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 331 ካ/ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰላማዊት ፀጋዬ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ራሄል ጸጋዬ ሀብቴ መካከል ስላለው የፍርድ

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የህትመት ስራ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማረሚያ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ማረሚያ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የቢሮ ፈርኒቸር እና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሞተር ብስክሌት እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሞተር ብስክሌት እና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል