Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል  በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ

ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ የነዳጅ ታንከሮች እና የእርሻ መሳሪያዎች መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ያገለገሉ ከባድ ተሸከርካሪዎች ፣ የነዳጅ ታንከሮች እና የእርሻ መሳሪያዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMHD/008/2018 ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልዕ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Bids for the Procurement of 30 DORS 1250 Advanced FCY Detecting Machines and 20 DORS Advanced FCY Counting & Detecting Machines

Reporter(Feb 15, 2026) Fortune(Feb 15, 2026) Invitation for National Competitive Bid Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and qualified

CARE Ethiopia Invites Bids for the Procurement of 3,198 Goats (1,599 Male for Fattening and 1,599 Female for Reproduction) with Transportation to Each Kebele and Feeding During a 10-21 Day Quarantine Period.

DKT Ethiopia Invites Qualified Logistics Providers to Bid for National Distribution Operations, Involving Stock Transfers from Addis Ababa to Regional Distribution Centers Under DAP Incoterms.

Reporter(Feb 15, 2026) INVITATION TO BID FOR THIRD-PARTY LOGISTICS  (3PL) SERVICES Ref. No: LPR/DKT/010/26 DKT Ethiopia invites all eligible and

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ B+G+5 መኖሪያ ቤት (ግንባታው 46.76 % እና 63.87 % የደረሰ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ (አ.ማ) ለሰጠው ብድር

ሐምሊን ፊስቱላ አትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ክልሎች እያገለገሉ ለሚገኙት ሠራተኞቹ የጤና መድኅን ሽፋን መስጠት እንዲቻል በመስኩ አቅሙና ፍላጎቱ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ የጨረታ ማስታወቂያ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስድሳ አመታት በላይ የነፃ