Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ህፃን እዮብ እንዳልካቸው እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ይትባረክ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/103805 በ18/3/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/110092
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//07/1510/16 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሚ የወጣ የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//04/2017 የስንዴ ዱቄት አንደኛ
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት እና የስንዴ ዱቄት አንደኛ ደረጃ በፋብሪካ የተዘጋጀ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የተሽከርካሪው
ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኘ የኤሌትሪክ ገመዶችና ኪብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት
ቴክሃፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 100 የፊትና የኋላ 12.00 * R20 የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመኪና ጎማ ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቴክሃፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 100 የፊትና የኋላ 12.00 * R20 የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽ/መሳሪያዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽ/ እቃዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና እና የሞተር ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁ-01/2017 በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/
Ayat Share Company Invites All Interested Bidders in Local Competitive Bidding Who Are Competent for the Supply and Application of Painting Works for the CCE Site, Ayat Zone-2, and Ayat Zone-8 Projects
AYAT SHARE COMPANY INVITATION TO BID FOR PAINTING WORKS NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) SUPPLY & APPLICATION OF PAINTING FOR CCE
ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ Je Tour መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Je Tour መኪና ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ Je Tour መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders to Crane Service to Unload Vehicles from Containers at Societies Warehouse, Saris
INVITATION TO BID Ref No-ERCS/SV/004/24 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders to Crane
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት አልሙኒየም ፕሮፋይል እና HCB & Pipe M/c ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 32/2016 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን አልሙኒየም ፕሮፋይል እና HCB & Pipe
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Laminated Poly Propylene Bags for Cement Packing ብዛት በቁጥር 12,000,000 (አስራ ሁለት ሚሊዮን) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/91/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Laminated Poly Propylene Bags for cement Packing ብዛት