Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወልማ 03/2024 እ.አ.አ የወላይታ ልማት ማህበር ሎት 1 የኦዲት አገልግሎት ግዥ በድጋሚ፣ ሎት 2 ሞተር ሣይክል ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ሎት 3 አላቂ የጽ/መሣሪያዎች ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ፣
የወላይታ ልማት ማህበር የኦዲት አገልግሎት፣ ሞተር ሣይክል፣ አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ ማይካ ወንበርና ጠረጴዛ ግዥ፣ የመፅሔት ህትመት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቶ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 01/13/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ በዛብህ ታደሰ እና በፍ ባለዕዳ እነ አቶ ተከለስላሴ ታደስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ ቁጥር 98477 በ16/12/2014 ዓ.ም እና
የባለ ሁለት ፎቅ ህንፃ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሃሴ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የሚሊሻ ደንብ ልብስ ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በ2017 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ የሚፈፀም የሚሊሻ ደንብ ልብስ ግዥ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ
የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የመስተንግዶና የጽ/መሳሪያ ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በ2017 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ የሚፈፀም የመስተንግዶና የጽ/መሳሪያ ግዥ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት በር ስራ እና ጣሪያ ጥገና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፀረ ተባይ፣ የአይጥ መርዝና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የፀረ ተባይ ፣ የአይጥ መርዝና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-NC-0778-2016-PUR Object of Procurement:
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እንጦጦ ላይ ባስገነባው አዲሱ የአትሌቲክስ መንደር ውስጥ ለሚገኙና ቁጥራቸው ከ35 እስከ 50 ለሚሆኑ አትሌቶችና አሠልጣኞቻቸው ምግብ አገልግሎት የሚያቀርቡ ሆቴሎች ድርጅቶች ማህበራትና ግለሰቦችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የአትሌቶች የምግብ አቅርቦት ግዥ ጨረታማስታወቂያጨረታ ቁጥር፤ ኦ.ደ.ዱ..እ.ድ -01/2017 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እንጦጦ ላይ ባስገነባው አዲሱ የአትሌቲክስ መንደር ውስጥ
ኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎችን ወደ ተለያዩ ቦታዎች,ከኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ እና ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/04/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ዉሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የዉሃ ማጣሪያ ኬሚካሎችን (Water Treatment Chemicals ) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ዉሃ ና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የዉሃ ማጣሪያ ከሚካሎችን (Water
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መነግሥት በስልጤ ዞን በዓለም ገበያ ከተማ አሰተዳደር ፋይንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ እቃዎችን ጥቅል