Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወጡ የእቃ/የአገልገሎት ግዥ፤ ሎት 1፣ የሴቶች የውበት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሴቶች የውበት ሳሎን ኪራይ እና ሰብመርሲብል ወተር ፓምፕ/Submersible Water Pump/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Dilla University Procurement of በድጋሚ የወጣ የውሃ ግዥ//

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5abda143-d714-4890-8140-e76638693830/open Reference

Oromia Bureau of Agriculture Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Types of Furniture

Government(Feb 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/401710e4-15e6-4ce4-8087-df9d32d82eca/open  Invitation to Bid 

Shegar City Administration Finance Office: Procurement of Office Equipment

Government(Feb 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a6f60a55-5a14-4a11-8090-bfbf5da3611c/open Invitation to Bid

Shegar City Administration Finance Office: PROCUREMNT OF OFFICE EQUPMENT

Government(Feb 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c39de66a-9813-4b13-b22e-5b92b40c850f/open Invitation to Bid

Dilla University: የ Construction Material ግዥ

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1d2e7ba7-ca9f-4efb-bf57-165d782a1c41/open Reference

Dilla University: የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት ግዥ

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a1b3bd5b-baea-4b6c-8eb2-77080b187d21/open Reference

Addis Ababa Science and Technology University: Procurements of Certified Reference Materials

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ca1ae9b3-9a24-4a59-afa2-914b4325ed9d/open Reference

Arbaminch University: PROCUREMENT OF CAR TIER (SECOND ROUND)

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d23ce348-9b51-46e2-a744-ca7dbcf9c6d4/open Reference

Ethiopian Technology Authority: Procurement of Conference Chair (የመሰብሰቢያ ወንበር) 2018/13

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ff801f09-1a11-4dcc-a565-e96de144d4e4/open Reference