Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዘውን የተለያዩ ንብረቶችን፣ ሪዞርቶችን፣ የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሽጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-03/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር
ገቢዎች ሚኒስቴር በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገኘው የኤመራልድ ሪዞርት በ30,000 ካ/ሜ ላይ ያረፈውን ሙሉ ንብረት ከነይዞታው፤ የአክሲዮን እጣ፤ የፕላስቲክ ገመድ ማምረቻ ማሽኖች፣ የማሸኑ የምርት ግብዓቶች፤ የተመረቱ ገመዶች አና የማሸኑ ተጓዳኝ ዕቃዎችና የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ቴሌቭዥኖች፣ ሌሎች የሆቴል ተጓዳኝ ዕቃዎች
በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታማስታወቂያ ቁ.01/2017 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታከስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመከፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983 2008 አንቀፅ 41
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት 3 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አበበች ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አኒያ ፕላስቲክ ፋ/ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 197221 በ12/9/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ሎት 1 የግንባታ እቃዎች፣ ሎት 2 ሞንታርቦ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው (ለ2ኛ ጊዜ የወጣ)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን የግንባታ እቃዎች፣ ሞንታርቦ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው እና የተለያዩ ጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡ 1. አቶ ሳሙኤል ገ/ሚካኤል 2.ህጻን ይዲድያ ገ/ሚካኤል በአፈ/ተከሳሽ፡ ወ/ሮ ዮሳን ሚካኤል 2. ወ/ሮ ትርሓስ ሚካኤል
Waliif Health Care Share Company Would Like to Invite a Competent Authorized Audit Firm to Compete for the Bids Submitting the Required that Include Technical and Financial Proposal Detailed Below for the Fiscal/ Budget Year from July 1, 2016, EC to June 30, 2019, EC (both Years Are Inclusive)
Bid Announcement for External Audit service Bid. No: WHCSC/01/8/24 Six years ago, Waliif Health Care S.C was established with 20
የአምቦ የገ/ህ ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11500 ኩንታል የአንዱ ኩንታል የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር 3900 አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የበቆሎ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገ/ህ ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የአገልግሎት ግዥዎችን አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በአንደኛ ዙር
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ሆሣዕና ዲስትሪክት 001/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና
በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰ/ከ/አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2017 በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰ/ከ/አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር
የድሬዳዋ አፈተኢሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ የትምህርት እቃ፣ የፅዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አፈተኢሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ የትምህርት እቃ፣ የፅዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ ተጫራቾችን አወዳድሮ
ምርጫዬ ዕውቀት የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር ምር/ዕ 001/2017 ምርጫዬ ዕውቀት የመ/ደ/ት/ቤት በ207 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ