Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏አግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስቶክ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ብራንድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (ማለትም የሰንሎንግ አውቶብስ፣ የባይክ አውቶሞቢል፣ የጀንሊዮን ትራክስ፣ የግራንድ ታይገር ፒክ አፕ እና የባው ሚኒባስ) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

 አግታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስቶክ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ብራንድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (ማለትም የሰንሎንግ አውቶብስ፣ የባይክ አውቶሞቢል፣ የጀንሊዮን ትራክስ፣ የግራንድ ታይገር ፒክ አፕ እና የባው ሚኒባስ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውጪ ኦዲተር ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን፤ ፍላጎት

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል

Invitation to International Competitive Bid (Re-Bid) Request for proposal – Privileged Access Management (PAM) Implementation Bid Ref. No. PD/RFP-O-08/2024 Bank of Abyssinia would like to invite eligible bidders to procure

Bank of Abyssinia Would Like to Invite Eligible Bidders to Procure Privileged Access Management (PAM) to Bolster its Cyber Security Posture, Especially in Environments Where Privileged Accounts Play a Pivotal Role in Maintaining the Integrity and Confidentiality of Sensitive Information

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 23/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

ምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ አስተዳደር የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የድርጅቱ ብረት የሆነና ግምጃ ቤት የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ አስተዳደር የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የድርጅቱ ብረት

Oromia Agricultural Research Institute: Procurement of Construction of Nakemte Site

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን በሰቆጣ ቃል ኪዳን ድርጅት የአምባ ጋሸና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የታድላ መንደር ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የቁርቁር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራን ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ እረቂት

በአብከመ ጤና ቢሮ የደብረ ማርቆስ ደም ባንክ አገልግሎት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ብስኩት፣ የታሸገ ውሃ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ህትመትና፣ የጽ/መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ ጤና ቢሮ የደብረ ማርቆስ ደም ባንክ አገልግሎት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ብስኩት፣ የታሸገ፣ ውሃ

የአ.ብ.ክ.መ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ባለስልጣን ለ2018 ዓ.ም. ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና የሚጠገኑትንም ለማስጠገን ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአ.ብ.ክ.መ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ባለስልጣን ለ2018 ዓ.ም ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ሎት

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ አቶ