Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል  በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ

ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች