Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation to Bid ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሰራተኞች የክህሎት ስልጠና Procurement Reference No: BCPO-NCB-C-0017-2017-BIDProcurement Category: Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 110000000 Title: Educational Supplies Lot Information 

የፌዴራል መንግሥት ሕንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የሰራተኞች የክህሎት ስልጠና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በ21/02/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከአዋሽ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደ/ኢትዮጵያ ከ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም – Lot :-1 የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ Lot -2 የሻይ ቡና አገልግሎት

የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ እና የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ሞተርሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ CROWN CORK፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች፤ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል፣ የተለያዩ ህትመቶች ለማሳተም በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፦ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት፤ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለህሙማን እና

Ethiopia Media Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Catering Service

Invitation to Bid Procurement of Catering Service in Addis Ababa Procurement Reference No: EMA-NCB-NC-0006-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የባህርዳር የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል በተለያዩ ቦታዎች ለሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ስራ የሚውል የስካፎልዲንግ ጫማ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የባህርዳር የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል በተለያዩ ቦታዎች ለሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ስራ የሚውል የስካፎልዲንግ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የህክምና እቃዎች፤ PRINTED CARTON፣ PREFABRICATED COLD ROOM፣ PP CUP፣ SUZUKI MOTORCYCLE፣ PRINTED CAP SOCCER TABLE፣ LADY HAND BAG፣ METAL OPEN SHELVE፣ FAST GEAR፣ PRINTED CAP & MEN T-SHIRT፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ MACHINERY WITH ACCESSORIES እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሐ-07/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ

The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for Drilling, Development, Construction, and Pump Test for One Deep Borehole at Data’ad Kebele of Dig Woreda Dhalacad Drilling Borehole for Dig Woreda

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የጽህፈት መሳርያ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ (የICT) ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች (Spare Parts) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡–ERMMB/NCB/004/2017 EC የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የዳዉሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የዳዉሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ሎት፡-1  ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ሎት፡-2 የደንብ ልብስ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በሀገር መከላከያ ሚ/ር በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ የኮማ/አ/ወለድ ማ/ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ አላቂ የፅህፈት እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የሲቪል ሰራተኞችን አልባሳት እና ጨርቃ ጨርቅ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ መግዛት ይፈልጋል

Oromia Steel Pipe Mill Plc. Would Like to Purchase RAW MATERIALS for the Factory’s Production Inputs and Fittings from Local Suppliers

Invitation to BidBid No NCB 01/2017 Oromia Steel Pipe Mill Plc. would like to purchase RAW MATERIALS for the factory’s