Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 በመርካቶ አካባቢ የ 2B+SB+G+12 ወለል ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ

ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ለባለአክሲዮኖች ተደልድለው ክፍያ በወቅቱ ያልተፈፀሙባቸውን አክሲዮኖች ለባለአክሲዮኖችም ሆነ ለውጭ ፈላጊዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር OPF/2024/003/17 ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች (ግባዓቶች) 1. ኤች ዲ ፒሲ ፒሺ100 ብላክ (HDPE

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች) ኤች ዲ ፒኢ ፒኢ 100 ብላክ (HDPE PE100 Black )፣ ፒቪሲ ሬይዚን (PVC RESIN)፣ ካልስየም ካረቦኔት ኮቲድ (Calcium Carbonate -Coated)፣ ስታብላይዘር (Stabilizer)፣ ካረበን ብላክ (Carbone Black) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ በ2017 የበጀት ዓመት የሚገዙ የዕቃ ዝርዝሮች 1. የሠራተኞች ደንብ ልብስ አቅርቦት 2. የሠራተኞች

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የትኬት ወረቀት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግ.ጨ.ቁ 01/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Lion International Bank S.C. (LIB) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders to Recruit a Capable and Qualified Brand Design Agency/ Firm

LION  INTERNATIONAL BANK S.C. INVITATION FOR REQUEST FOR PROPOSAL (RFP) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Bid Ref. No. LIB/S/ NCB/003/2024-25 Lion

Addis International Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Supply and Implementation of Privileged Access Management (PAM)

INVITATION TO BIDBid No. AdlB/OT/023/2024Dated September 22, 2024 Addis International Bank S.C. invites eligible bidders for the Supply and Implementation

የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልግሎት ለጭነት አገልግሎት የሚውሉ ከ20-40 ኩንታል የመጫን አቅም ያላቸው ተሽከርካሪ እና ለህፃናት ማቆያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– ኢኤአ/ስዲግ–ግጨ004/2017 የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልግሎት ሰጭነት አገልግሎት የሚውሉ ከ20-40 ኩንታል የመጫን አቅም ያላቸው ተሽከርካሪ እና ለህፃናት ማቆያ

Swiss Church Aid HEKS/EPER Would Like to Invite Interested Potential Bidders for the Supply of the Dignity Kit Items and P and G Water Treatment Chemical

CLOSED BID Bid Ref no: HEKS/EPER 007/2024 TENDER ANNOUNCEMENT FOR PROCUREMENT OF WASH NFI Swiss Church Aid/HEKS is the aid

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Stationary Materials

Invitation to Bid Various Stationary Materials Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0021-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለቢሮ የሚሆን የተለያዩ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለቢሮ የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Water Tank Truck በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ግ.ጨ.ቁ 03/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት