Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 19, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረታቦር ከተማ የሚገኘው ጎህ ሁለገብ/የገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ ከቀድሞው መገናኛ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ዞን ንግድ መምሪያ አጠገብ በቁም የሚገኘውን ሁሉንም የጽድና ሌሎች የዛፍ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቆርጦ ለሚያነሳ ድርጅት ወይም ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፀው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በአዋጅ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1. ሶፍትዌሮችን ጂፒኤስ ግዥ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ ሎት3.
በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ለመጀመሪያ ፣ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1.የዶቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት2.የመኪና ጎማና መለዋወጫ
በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢፌዴሪ ኢት-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለክሬሸር ፕላነት የሚያገለግል ኮይን ዩኒት ግዥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዕቃ ግዥ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 006.2/2016 በኢፌዴሪ ኢት–ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በአቃ/ቃ/ክ/ከ የወረዳ10 ፋይናንስ ጽ/ቤት ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፋ/ጽ 001/2017 በአቃ/ቃ/ክ/ከ የወረዳ 07 አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሆሮ ቡሉቅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶች ጎማዎች እና የግንባታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሆሮ ቡሉቅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ኤፍሬም ፋንታሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀለሟ ፋንታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
The Embassy of the United States of America in Addis Ababa is Seeking an Architectural and Engineering Design Consultant (AE) to Provide Design Services for a Project that Will Upgrade Select Components of the Electrical Distribution System at the National Referral Laboratory (NRL) Located at the Ethiopian Public Health Institute (EPHI) Compound
U.S. EMBASSY, ADDIS ABABA RE- Call for Contractors for A/E Service The Embassy of the United States of America in
በኮልፌ ቀራንዮ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር ሀምሌ 001/2017 በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ/ጽ/ቤት ለ2017ዓ.ም የ1ኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Window Shuttering, Safety Shoes, ማስታወሻ ደብተር እና እስክሪብቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ-002/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት window Shuttering, Safety Shoes, ማስታወሻ ደብተር እና እስክሪብቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
Ethio Telecom Invites All Interested Arid Eligible Participants with Any Business Licenses Bidders by this Announcement for National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Used Printers, Fax Machines & Desktop Computers
Ethio Telecom invites all interested arid eligible participants with any business licenses bidders by this announcement for National Competitive Bid
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ እጅጋየሁ ኃይሌ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አስቴር ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ