Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያሃራጅ ቁጥር ሃ-10/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ18/06/2018 ዓ.ም እና 21/06/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታማስታወቂያ ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላችሁ

ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/26eff85f-98bf-421c-b3d2-bfb4788de357/open Reference Number: ECC-NCB-G-0221-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: KBO/G/NCB/01/2018/Bid Procurement Information Procurement Type: Bidding

Customs Commission Kombolcha Branch Office: Procurement For Stationary Materials

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት

The Gambela People National Regional State, Majang Zone, Godere Woreda Trade and Industry Development Office Now Invites Sealed Bids from Qualified Eligible Bidders for Construction Works of Crop Primary Market Centers at Meti Town

West Arsi Zone Finance Office Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for Construction Works of the Bridge Project

Ethiopian Investment Holdings is Seeking Eligible Suppliers Who Meet the Requirements to Procure Electric Cars

Invitation To Bid Ethiopian Investment Holdings is seeking eligible suppliers who meet the following requirements to procure electric cars. 1.

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በቤንች ማጂ አንድነት የገ/ሁ/ሕ/ ሥራ ዩኒየን የተለያዩ አይነት ያላቸው የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ስላቀደ የተሽከርካሪ ባለቤቶችና ባለንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በቤንች ማጂ አንድነት የገ/ሁ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በ2017 በጀት ዓመት ለእርሶ አደሩ ምርት ዘመን

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን

Defense Construction Enterprise Then Now Requests Interest for Registered Contractors of Category GC-4, RC-4, or Above with Their Professional and Valid Trade License for the Fiscal Year to Submit a Sealed Request for Interest for Providing the Necessary Labor, Materials, and Equipment for the Earthwork

የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክስዮን ማህበር የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት(ለማስጠበቅ) ይፈልጋል

የጥበቃ አገልግሎት ስራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን

ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ልዩ ልዩ የህትመት ወረቀቶች፣ የህትመት ቀለሞች እና ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ልዩ ልዩ የህትመት ወረቀቶች፣ የህትመት ቀለሞች እና ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት