Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 031 ፣ 032 ፣ 033 ፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም
የዋናው ቤት ስፋቱ 199.74 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018 ዓመት በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበአታ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓመት በጀት የሚያስፈልጉ ሎት1፡
የበአታ ጤና ጣቢያ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎቸ እና የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ የደንብ ልብስ እና ልብስ ስፌት እና ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/10fb6027-2667-4f69-a0c0-e2a893f76966/open Lot Information Procurement Reference Number: GRDCPO-NCB-G-0049-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ Procurement of
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አምስት ኩንታል ሲሚንቶ እና አምስት ሜትር ኪዩብ አሸዋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ ሥራ ለማሠራት ግሬደር፣ ሮለር እና ኤክስካቫተር በግልጽ ጨረታ አውዳደሮ መከራየት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2017 የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-03A Stationary የጽሕፈት መሳሪያዎች Procurement Reference No: WSU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች፣ ህትመት እና ፊክስድ ድጅታል ራዲዮግራፊ ማሽን አወዳድሮ ለአንድ አመት በሚቆይ ውለታ መግዛት ይፈልጋል
ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2 የጽዳት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ የሱፍ ሳኒ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀመሪያ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ ገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ ገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- ግልባጭ መኪና sino truck
የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የተለያዩ የቤት ውስጥ አትክልቶችና አፈር መትከልና አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Procurement Of 9 የተለያዩ የቤት ውስጥ አትክልቶችና አፈር መትከልና አቅርቦት Lot Information Procurement Reference Number: EAA-NCB-G-0008-2017-PUR Object
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Human Medical Supply
Invitation for Bid Human Medical Supply Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0008-2017-PUR Object of Procurement: Human Medical Supply Description: ለላብራቶሪ
Ministry of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Maintenance Car Entrance
Invitation for Bid Purchase Requisition of Maintenance Car Entrance Lot Information Procurement Reference Number: MoFA-NCB-W-0010-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች የሽያጭ ማስታወቂያ የሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡-10/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ