Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ይሸጣል::

ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

በድጋሚ የወጣ የአፈር ማዳበሪያ ትራንስፖርት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር አድገዩ/002/2017 ዓ.ም አድማስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የህ/ስራ ዩኒየን ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል NPSB, Nps እና UREA የአፈር ማዳበሪያ በጉራጌ ዞን ላሉ ወረዳዎች

አድማስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የህ/ስራ ዩኒየን ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል NPSB, Nps እና UREA የአፈር ማዳበሪያ በጉራጌ ዞን ላሉ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለማሠራጨት ህጋዊ የሆኑ ሀገር ውስጥ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ይሸጣል::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት አቶ ደመላሽ መላኩ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘውድአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 07442 በ23/2/2016 ዓ.ም 318028 በ20/10/2016 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Waajjirri Maallaqaa Bu/mag/macharaa-micataa Bara Baajataa 2017 Ttii Manneen Hojii Magalichaa Keessatti Argamanii Fi Wajjiralee Gurma’insaa Haaraa Gandaatif Meeshaalee Dhumoo Fi Dhaabbataa Biiroo Keessaa, Meeshaale Barreeffamaa, Farniicharoota, Meshalee Qulqullinaa Fi Elektironiksii Gara Garaa Caalbaasii Ifaa Dhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Daaroo Labuu Bara Baajataa 2017 Manneen Hojii Aanicha Fi Waajjiraalee Gantootaa Keessatti Argamaniif Meeshaalee Dhumoo Fi Dhaabbataa Biiroo Keessaa,meeshaalee Farnicharoota, Uffata Seeraa, Ijaarsaa, Meeshaale Barreeffamaa Meeshaalee Qulqullinaa Fi Elektirooniksii Gara Garaa Caalbaasii Ifaa Dhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Naannoo Oromiyaatti Manni Murtii Aanaa Booree Bara Bajaata 2017 Hojii Mootummaatiif Bitta Meeshaalee Dorgomtoota Dorgomsiisee Caal-baasii Ifaatiin Meeshaalee Dhaabbii, Farnichaaraa, Elektrooniksii, Meeshaalee Barreefamaa, Meeshaalee Qulqullinna, Bittaa Uffata Seera, Meeshaalee Dhaabbii Xixxiqqa Biiroo Dorgomsiisee Bituu Barbaada

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለአንደኛ ዙር ጥቅል ግዥ ማለትም አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃ እና የህትመት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ዲጂታል የውጭ ማስታወቂያ (Outdoor LED Screen Display) አመታዊ ውል በመያዝ ለማሰራት ግዥ ለመፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0006/2017 ፀደይ ባንክ አ.ማ. ዲጂታል የውጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (Outdoor LED Screen Display) አመታዊ ውል በመያዝ ለማሰራት ግዥ

የመቱ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል የምግብ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመቱ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል የምግብ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው

የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ለደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ Supply and Fix Water Tanker ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥሮች DCE/SF/89/2024 የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ለደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ Supply and Fix water tanker

Naannoo Oromiyaatti Manni Murtii Ol’aanaa Godina Gujii Bara Baajata 2017tti Meeshaalee Mana Hojiif Oolan Uffata Seeraa, Meeshaaleen Elekirooniksii, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Barreeffamaa, Korboo Konkolaataa, Meeshaalee Daanbii/furniture/caal-baasii Ifaatiin Wal Dorgomsisee Bituu Barbaada

በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አስ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት በፑላችን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሆቴል፣ የእንስሳት ህክምና መድሃኒቶችና ክትባቶች፣ የእንስሳት ህክምና፣ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ መኪና በኪሎ ሜትር ሰርቪስ፣ ድንኳን ኪራይ፣ ህትመት፣ የመኪና ኪራይ፣ የአይቲ እቃዎች ጥገና አገልግሎት እንዲሁም ልዩ ልዩ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች መስፈርቱን ከምታሟሉ ተወዳዳሪዎች አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል