Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች ፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ጤና ቢሮ ስር ቦና አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለተቋሙ ለኃይል አገልግሎት የሚያስፈልገውን Solar 150KVA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ጤና ቢሮ ስር ቦና አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተገለፀውን በ2018 በጀት
ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የተለያዩ የአይ.ሲ.ቲ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aa37a1f4-0a92-4cdd-b929-fdd64c7b957f/open Reference
በማዕከላዊ ጐንደር ዞን በጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጐንደር ዞን በጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም፡- 1ኛ. የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት 250 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በከሳሽ እንደግ እቁብ ማህበር እና በተከሳሽ እነ አስማረ ገረም 3 እራሳቸው መካከል ስለአለው የገንዘብ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የመረጃ ቴክኖሎጅ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c92f1432-24a6-407b-b409-2ca3b3ddacc0/open Reference
በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ G+2 ቢሮ ግንባታ እና ዲዛይን መሰረት የእጅ ዋጋ እና ጥሬቃን ጨምሮ /ጥቅል ዋጋ/ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሎት 1. G+2 ቢሮ ግንባታ መሃንዲስ ባወጣዉ
Ministry of Agriculture፡ Procurement of Farmer Training Center (የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ማዕከላት ግንባታ ግዥ)
Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d11c358a-5f40-4c52-bbf3-f458c189877c/open Reference
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአዋሽ 07 ፌዴራል ፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Tele Data System ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአዋሽ 07 ፌዴራል ፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአዋሽ 07 ፌዴራል ፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Distribution Board and Light Fixture ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአዋሽ ዐ7 ፌዴራል ፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Distribution board