Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Abridged Tender Notice The Federal Public Procurement Service (PPS) on behalf of Ethiopian Construction Works Corporation invites qualified bidders to participate through the International Electronic Government Procurement (e-GP) System in
Federal Public Procurement Service (PPS) on Behalf of Ethiopian Construction Works Corporation Invites Qualified Bidders to Participate Through the International Electronic Government Procurement (e-GP) System in the Tender for the Procurements of Different Grades of Asphalt Bitumen
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 19/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አቶ ጽጌ ጌታቸው ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ ማካካሻነት የያዛቸውን TOYOTA HILUX እና NISAN NAVARA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አቶ ጽጌ ጌታቸው ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ ማካካሻነት የያዛቸውን TOYOTA HILUX እና NISAN NAVARA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ ጎማና ባትሪ ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0056-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ጎማና ባትሪ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ጎማና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪዎች ምግብ ቤት ቅመማቅመም የማኅቀፍ ግዥ 2017 ዓ.ም በድጋሚ የወጣ 2 Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0021-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 50170000 Title:
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምግብ ቤት ቅመማቅመም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በብሄራዊ ጽ/ቤቱ የሚገኘውን ቅጥር ግቢ እና በሌሎች የማህበሩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የ24 ሰዓት የፅዳት አገልግሎት የሚሰጡ አገልግሎት አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊው ድርጅት ጋር እንደ ሁኔታው የሚታደስ የ2 (ሁለት) ዓመት ውል በመፈራረም የፅዳት አገልግሎት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
የፅዳት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ Ref No: ERCS.SV.019.24 የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በብሄራዊ ጽ/ቤቱ የሚገኘውን ቅጥር ግቢ እና በሌሎች የማህበሩ
የUNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
የUNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር) ያገለገሉ ተሽርካሪዎችና እቃዎች ግልፅ ጨረታ ቢ ዲ አር ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር በአዲስ አበባ
ጌትዋይዝ ትሬዲንግ አ.ማ. ለቀጣይ ሶስት (3) አመታት ማለትም በ2017፣ 2018፣ 2019 ዓ.ም የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የውጭ ኦዲተር በተመለከተ የወጣ ጨረታ ድርጅታችን ጌትዋይዝ ትሬዲንግ አ.ማ. ለቀጣይ ሶስት (3) አመታት ማለትም በ2017፣ 2018፣ 2019 ዓ.ም የውጭ ኦዲተሮችን
Development Bank of Ethiopia Invites Grade 6 G.C And/or Grade 5 B.C And/or Above Interested Bidders for the Procurement of Goba District Office, and Manager Residence Maintenance Works
Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No.: DBE/NCB/W/003/2024/25 Development Bank of Ethiopia invites Grade 6 G.C and/or Grade 5
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል (Water Treatment Chemical) ካልሼም ሃይፓክሎራት(calcium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ዓ/ም በጀት የምያስፈልገውን የውሃ ማጣረያ ኬሚካል
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Storage Array and VM Servers
INVITATION TO BID Bid No. HB/012/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of
Emecce Engineering & Agro Industry Trading Plc, a Renowned Manufacturer of Animal Feed Processing Machinery, Invites Qualified Vendors to Submit Bids for the Procurement and Implementation of an Enterprise Resource Planning (ERP) System
Invitation for Tender: Procurement and Implementation of ERP System Emecce Engineering & Agro Industry Trading plc, a renowned manufacturer of
The Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter-Church Aid Commission Refugee and Returnee Affairs Department (EOTC – DICAC/RRAD) Needs to Purchase the Exercise Books PP Cover, Pen, Duplicating Paper 80 Gm
Advertisement for Tender The Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter-Church Aid Commission Refugee and Returnee Affairs Department (EOTC –
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የኤርሳይድ የመሬት አቀማመጥ የውሃ ምንጭ እና ልማት ሥራዎች ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ ደረጃ- 1 የውሃ ሀብት ምህንድስና አማካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T493 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የኤርሳይድ የመሬት አቀማመጥ የውሃ ምንጭ