Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር፡– ዳባ/022/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ዳሸን ባንክ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ መጋዘን አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/07/2017 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን አውቶሞቢል-ቻይና ቸሪ ጀቱር በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ የሱፍ ሳኒ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ቀመሪያ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጕዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/236027 በሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም እና
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የአንደኛ ዙር የተለያዩ የደንብ ልብስ ከነስፌቱ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ ህትመት፣ መድሐኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት ቋሚና አላቂ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ፕላንትና ማሽነሪ ለመሳሪያ ጥገና፣ ፕላንትና ማሽነሪ ለመሳሪያ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአንደኛ ዙር ዕቃ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2016ዓ/ም በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Rigs, Compressors, and Daewoo Crane Spare Parts for the OCC Head Office
TENDER Ref. No. NCB/OCC-078/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement of Different Rigs,
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የህትመት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት ከዚህ በታች
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የዞኑ አስተዳደር ህንፃ ጥገና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የዞኑ አስተዳደር ህንፃ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የስራሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛ ዙር ግዥ ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ሰነድ በ2017 የበጀት ዓመት አላቂ እቃዎች የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የስራሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛ ዙር
የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃ፣ የጽሕፈት መሳሪያ ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ከ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት
የአላጌ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ለ2016/2017 በጀት ዓመት የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ፣ የፅዳትና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ፣ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ግዥ፣ የፕላንት ማሽነሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ፣ የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአላጌ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ለ2016/2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ ፈሰሱ ገብሬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አየለች መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ኤር ኮምፕሬሠሮችን እና ለድንጋይ ወፍጮ የሚውሉ የተለያዩ ኮምፖነንቶች (አካላቶች እና መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂ ቁጥር ፡- T-01/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት አስፋልት ፕላንት አገልግሎት የሚውሉ ኤር ኮምፕሬሠሮችን ሎት፡-1