Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation to Bid (RE-BID) National Competitive Bid (NCB) Bid Ref No.: Re2-ZB/14/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for the procurement of supply and installation of the 12 KVA
Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Supply and Installation of 12 KVA Generator
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ህንጻ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለስጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ የተመለከቱትን የተለያዩ ንብረቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ የሚያገልግል ቤት በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለዩኒቨርስቲ አገልግሎት ለሚሰጡ እና በዩኒቨርሲቲው ስር ለሚገኙ ኮሌጆች እና የምርምር ልማት ኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚሆን ነዳጅ ቅባት እና ዘይት ዕቃዎች ግዥ እና እንዲሁም ለተማሪዎች የተግባር ልምምድ የሚሆኑ /መኪና/ የተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የኢት/መከ/ዩኒቨ/ግ/ጨ/02/17 እና የኢት/መከ/ዩኒቨ/ግ/ጨ/002B/17 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለዩኒቨርስቲ አገልግሎት ለሚሰጡ እና በዩኒቨርሲቲው ስር ለሚገኙ ኮሌጆች እና የምርምር
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ከብሮም ሀይሎ እና በፍ/ባለዕዳ አርቢማን አጠቃላይ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፍለጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001 የአ/ከ/ክ/ከ በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን በ11 ምድቦች ማለትም ፤– በምድብ 1. የከባድ እና የቀላል
የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ
የአክስዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዘመን ባንክ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ቨርድ ቢፍ ፕሮሰሲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 17/11/001/2016 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 1ኛ ዙር በግልጽ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የደንብ ልብስ ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፤ ጀነሬተሮች ፤ የግብርና ግብአቶች እና መገልገያ እቃዎች ፣ ሞተር ሣይክል ፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች ፣ የቴክኒክና ሙያ እቃዎችና የግንባታ እቃዎች ፣ የትምህርት መሳሪያ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ፡- የደንብ ልብስ ፤