Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 10/01/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 02/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሸን ቅ/ጽ/ቤት በኩል ዲክለር ተደርጎ የገባ እና በኢትዮጵያ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን ያረጋገጠውን HAYAT & MARZOUKA GHEE (የአትክልት ቅቤ)ብዛቱ 12215
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሸን ቅ/ጽ/ቤት በኩል ዲክለር ተደርጎ የገባ እና በኢትዮጵያ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን ያረጋገጠውን HAYAT & MARZOUKA GHEE (የአትክልት ቅቤ) ብዛቱ 12215 ካርቶን ወይም 183,225 ሊትር በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፤ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፤ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ የቡና ማዘጋጃ፣ የደረቅ ቡና ማዘጋጃ ቦታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Africa Insurance Company (S.C) Would Like to Invite Licensed Audit Firms to Carry Out a Statutory Audit as Per the LSA for the Fiscal Years 2024/25, 2025/26, and 2026/27
Tender for External Audit Service Africa Insurance Company (S.C) is a privately owned insurance company established in December 1994 to
International Medical Corps is Looking for Surface Pumps (2 Sets) For, Solar Pumping System Supply, Installation, Testing, and Commissioning at Guji Zone-Gorodola and Jigjiga Zone-Kebribeyah, and Diesel Generators (4 Sets)
International Medical Corps INVITATION TO TENDER – Solarization, Surface Pumps, and Diesel Generators International Medical Corps is an international humanitarian
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቤት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የምግብ ቤት እቃዎች Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0032-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of TV & Radio Production Service
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE UNDER-PROCUREMENT OF TV & RADIO PRODUCTION SERVICE BID REF.NO NIB/16/2024/25 Nib International Bank
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0033-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
Medical Teams International, is an International Humanitarian Organization, that Invites Sealed Bids from Eligible Bidders, Invitation to Tender (ITT) for the Procurement Of, Medical Supplies and Medical Equipment, for Both Medical Teams International Operation Sites (Afar & Amhara)
NATIONAL TENDER NOTICE-004/24 Reference Number: ETH-AFR-24-441,442 and AMH-24-854,855 Office Medical Teams International Closing date and time for receipt of Tenders
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 11 ፊሊጶስ ጤና ጣቢያ የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ የደንብ ልብስ ግዥ፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጥገና እና የግንባታ እቃዎች ግዥ፣ የመድኃኒት፣ የሪኤጀንት እና የህክምና መሳሪያ ግዥ፣ የተለያዩ የሕትመት ሥራዎች ግዥ፣ የተለያዩ የጥገና ሥራዎች፣ የመስተንገዶ እቃዎች ግዥ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 11 ፊሊጶስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች
Hiwot Ethiopia Looking for a Potential Radio Station to Deliver 20-minute Production and Airing Services for Consecutive 3 Months
HIWOT ETHIOPIA BID FOR WEEKLY BASED RADIO PRODUCTION AND AIRING SERVICES Hiwot Ethiopia is a society and Charity Organization (CSO)
የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የተለያዩ የህትመት አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የተለያዩ የህትመት አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ፡- የ2016 ዓ.ም