Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/09/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ስድርጅቱ አገልገሎት ላይ የሚውሉ፡– ሎት 1፡– የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ሎት 2፦ የተለያየ መጠን ያላቸው ጀነሬተሮች ሎት 3፦ የድህረገጽ ማበልጸግ (Website Development) እና

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ ለተለያዩ ስድርጅቱ አገልገሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ጀነሬተሮች፣ የድህረገጽ ማበልጸግ (Website Development) እና የዲጂታል ዙም ሚቲንግ (Digital Zoom Meeting) ለማሰራት እንዲሁም ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ገዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የህንፃ ማስፋፊያ ግንባታ እናዕድሳት ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አማራ ልማት ማህበር የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በላጭነት በማንቀሳቃሽ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ

አማራ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ አራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ችሎት አካባቢ የሚገኘውን ባለ 4 ወለል ህንፃ በግልፅ ጨረታ BC4/ GC5 የግንባታ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ የማስፋፊያ ህንፃ ለማስገንባት እና ለማሳደስ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቀጥር ሲ/መ/ባ/006/2017 ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው መሰረት የተለያዩ  ሎት ያላቸውን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ.

ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን የከባድ መኪና መለዋወጫ እና የማሽነሪ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የጋራዥ ማልገያ ዕቃዎች (Tools)፣ የተለያዩ ዘይትና ቅባቶች እና የቀላል፣ የከባድና የማሽነሪ ባትሪዎች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን የተባለ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን የተባለ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የመኪና ጎማዎች የቤት ቆርቆሮ እና ሚስማር ሲሚንቶ ፈርንቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ የጃርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የመኪናና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ የጃርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 01/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ምስ/ አዘ20/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ

Godina Shawaa Kaabaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaan Muloo Manneen Hojii Mootummaa Aanichaa Keessatti Argamaniif Meeshaalee Barreeffamaa, Uffata Danbii, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektiroonicksii Fi Meeshaalee Dhaabbii Biiroo Keessaa Bara Baajataa 2017tiif Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsiifnee Bituu Waan Barbaada

Oromia Construction Corporation Would Like to Extend of Bid Closing Date

INVITATION FOR BID EXTENSION OF BID CLOSING DATE Further to the notice in The Ethiopian Herald dated 17 July 2024

Godina Shawaa Lixaatti Waajjiiri Mallaqaa Aanas Ejeree Bara Baajata Meeshaalee Barressa, Qulqullinaa, Elektrooniksii, Meeshaalee Dhabbii Biiroo Keessaa, Uffata Seeraa Hojjeettoota Fi Gommaa Konkoolaata Fi Doqdoqqee Labsii Bittaa Motummaa Naannoo Oromiyaa