Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/05/2017 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የህንፃ ኪራይ የጨረታ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ንብረት የሆነው እስጢፋኖስ ፊት ለፊት የሚገኘውን የፌዴሬሽኑን ባለ ሰባት ፎቅ ህንፃውን ባለበት ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ ህንፃ ግልፅ የኪራይ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ንብረት የሆነው እስጢፋኖስ ፊት ለፊት የሚገኘውን የፌዴሬሽኑን ባለ ሰባት ፎቅ ህንፃውን ባለበት ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ ህንፃ ግልፅ የኪራይ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች ıኛ አቶ ይልማ ናደዉ 2ኛ ወ/ሮ መዓዛ አበበ እና በአፈ ተከሳሾች ıኛ አቶ ፓወል ጴጥሮስ ወ/ማሪያም 2ኛ አቶ አባዲ ከበዶም ደስታ መካከል ባለዉ የአፈጻጸም
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ፤ የተለያዩ ፈርኒቸር መሳሪያ እና የጽዳት መሳሪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኘ መስሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2016 በጀት ዓመት በማዕከሉ ሰር ላሉ የኦክስጅን ማምረቻዎች ማሽን መለዋወጫ Kesear ASD 607 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2016 በጀት ዓመት በማዕከሉ ሰር ላሉ የኦክስጅን
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር
የቤት ወይም ንብረት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች ቻላቸው አለነ፣ ምሳየ መላኩ፣ የቤቴ አሳየ ወራሽ አያል ፋሪስ፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ ቻላቸው አለነ፣ 2ኛ ምሳየ መላኩ፣ 3ኛ የቤቴ
Sos Children’s Villages Ethiopia Invites for the School Social Business Construction Work In Bahir-Dar (Serse Dilngil And Fassilo Primary Schools)
INVITATIONINVITATION TO TENDER FOR SCHOOL SOCIAL BUSINESS CONSTRUCTION WORK IN BAHIR-DAR (SERSE DILNGIL AND FASSILO PRIMARY SCHOOLS), ETHIOPIALOCATION: SOS CHILDREN’S VIL.SUBMISSION
የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሣሽ ገብያው ተሻለ እና በአፈ/ተከሣሽ ኢሣ ወርቄ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ