Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 002/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተገለጹትን የእሳት አደጋ መከላከያ ኬሚካሎች ሙሌትና ጥገና በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተገለጹትን የእሳት አደጋ መከላከያ ኬሚካሎች ሙሌትና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ENTERPRISE RESOURCE PLANNING (ERP) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ያለውን ERP ማሰራት ይፈልጋል። ኮርፖሬሽኑ ከዚህ በታች ያሉትን

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ያለውን ERP ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አ/አ/ከ/አ/ከ/ጽ/ቤ/አገ/01/005/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ የመብራት ጄኔሬተሮችን ለማስጠገን እና የሰርቪስ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ የመብራት ጄኔሬተሮችን ለማስጠገን እና የሰርቪስ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

RE-INVITATION TO BID (REQUEST FOR PROPOSAL) The Consultancy service of unpaved rural road projects The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau has allocated funds granted from the World

The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau Now Invites Consultancy Services for the Design Services of a Road Project in Abrhamo Woreda of Benishangu Gumuz Regional State as Contract Administration

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/09 የትንቢተ ኤርሚያስ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-01/2017 ዓ.ም የኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/09 የትንቢተ ኤርሚያስ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Engineering Corporation Invites Eligible Bidders for Expression of Interest for Prequalification of Supplier, Manufacturer, or Rentals for Supply of Different Projects Direct Construction Material Inputs, Finishing Construction Material Input Supply & Supply of Vehicles, Construction Machinery, Plant and Equipment

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኮምፒውተር እና የፕሪንተር ቀለሞች፣ የህትመት ሥራና የህትመት ውጤቶች፣ የጥገና እና የመኪና ተጓዳኝ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችና የአልሙኒየም ፓርቲሽን ሥራ እና ለመስተንግዶ አቅርቦት የሚውል የገብስ ቆሎ በለውዝ በጥራት የተዘጋጀ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ ሲሆን በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ምስር ለመሸጥ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ

የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ. የጨረታ መክፈቻ ቀን ለማራዘም ማስታወቂያ አውጥቷል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማህበር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 5/2017 ዓ.ም እና መስከረም 08/2017 ዓ.ም የተሽከርካሪ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተጠናል በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ይፈልጋል። ጋቢናዎቹን ቃሊቲ

በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች የጽህፈት መሳርያ፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቆዳና ሌጦ ውጤቶች እና የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል