Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ ሚያዝያ 09 ቀን 2011 ዓ.ም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ቤት
አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109130 በ9/4/2016 ዓ/ም በታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ/ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ዘላለም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አንተነህ ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 92198 በ13/03//2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/96316 በ10/07/2016
የAir Conditioner AUXDC Invertere ኤይር ኮንድሽነር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቀጥር ምስ/አዘ23/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 956 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
The Ethiopian Disaster Risk Management Commission Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Firesuit
SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia
የአክሲዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኢ/ር አይመን ኢሳ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዳሚ ኢንተርናሽናል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for BOTTLE LABELS
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverage manufacturing industry that was officially established by shareholders
የዶዶታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክቴር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፤ ኤሌክትሮክኒስ ፤ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፤ የቢሮ ውስጥ ልዩ ልዩ አላቂ ዕቃዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች የመኪና ጎማ እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 የዶዶታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክቴር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement:
ለደቡብ/ብ/ህ/ክ/መ/ወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳዳር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ፣ ፈርኒቸር ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የህንፃ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለደቡብ/ብ/ህ/ክ/መ/ወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስተዳዳር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አንድኛ ዙር የተለያዩ አይነት ጥራታቸውን የጠበቁ ኦርጂናል እቃዎችን
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ሁለተኛ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሀራጅ ቁጥር ዳባ /ደዲ/0026/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/