Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 በመርካቶ አካባቢ የ 2B+SB+G+12 ወለል ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ

ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ለባለአክሲዮኖች ተደልድለው ክፍያ በወቅቱ ያልተፈፀሙባቸውን አክሲዮኖች ለባለአክሲዮኖችም ሆነ ለውጭ ፈላጊዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር OPF/2024/003/17 ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች (ግባዓቶች) 1. ኤች ዲ ፒሲ ፒሺ100 ብላክ (HDPE

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች) ኤች ዲ ፒኢ ፒኢ 100 ብላክ (HDPE PE100 Black )፣ ፒቪሲ ሬይዚን (PVC RESIN)፣ ካልስየም ካረቦኔት ኮቲድ (Calcium Carbonate -Coated)፣ ስታብላይዘር (Stabilizer)፣ ካረበን ብላክ (Carbone Black) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአገልግሎት ጊዜያቸዉ ያበቃ ጋዜጦችን ፣ ወረቀቶችንና መስታወቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የንብረት ማስወገድ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአገልግሎት ጊዜያቸዉ ያበቃ ጋዜጦችን ፣ ወረቀቶችንና መስታወቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethio Telecom National Competitive Bid for the Procurement of Fence & G+1 Guard House Work for CNR-Garage Compound

Ethio Telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid for the procurement of Fence & G+1

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የሕክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ ህትመቶችን በ2017 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የሕክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ

The Eastern Nile Technical Regional Office ENTRO Invites Consultancy Services for Flood Management Interventions and Feasibility Studies in the Yabus River Catchment & Related Riverain Systems, Covering Ethiopia, South Sudan, and Sudan

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በጊምቢ ወረዳ የሚገኘው የጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ ህትመቶችን በ2017 በጀት ዘመን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በጊምቢ ወረዳ የሚገኘው የጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች እና መድኃኒት እንዲሁም የተለያዩ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትክክሏ ወልደየስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መገርሳ በዳዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የንብረት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍባለመብት ነፃ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ኖቬጋ አግሮ ኢንዱስትሪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸው ላሉት ለዋናው ቢሮ የአዳራሽ ውስጥ (indoor) እና የድርጅታችን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እንግዳሰው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ