Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ ቢታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ይሸጣል። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔር ፓርት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎  እንዲሁም ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔርፓርት ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጨ.ቁ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔር ፓርት እንዲሁም ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ስፔርፓርት ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የግዢ መለያቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/032/2017 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡  በዚህም መሠረት – ሎት 1. የሬዲዮ ስቱዲዮ መሳሪያዎች ግዥ ሎት 2 የሬዲዮ ስቱዲዮ መሳሪያ

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የችግኝ ግዥ እቦታው ድረስ ማድረስ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የችግኝ ግዥ እቦታው ድረስ ማድረስ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0768-2016-PUR Object of Procurement: የችግኝ ግዥ እቦታው

Armauer Hansen Research Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Production

Invitation for Bid Purchase Requisition Printing Production 2017W Lot Information Procurement Reference Number: AHRI-NCB-G-0544-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition Printing

ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ ሴንትራል ሎክ ባለ እስክሪኑ ከነገጠማው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of ሴንትራል ሎክ ባለ እስክሪኑ ከነገጠማው Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0436-2016-PUR Object of Procurement:

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Surgical Face Mask Adult

Invitation for Bid Surgical Face Mask Adult – Adult Standard Size of 50 Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0767-2016-PUR Object

የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት ቤት የደንብ ልብስ አላቂ የት/ት እቃ የህክምና እቃ አላቂ የት/ት እቃ የጽዳት እቃ ዝቅተኛ ቋሚ እቃ ፕላንትና ማሽነሪ እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01 በአራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የአፍሪካ አንድነት ቁ1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት ቤት ልዩ ቦታው

Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent

Invitation for Bid Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-NC-0439-2016-PUR Object of Procurement:

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አህመድ ሰይድ እና በፍ/ባለዕዳ ኮንስታብል ተስፋዬ ጋድሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአሰላ፣ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በሀዋሳ፣ በባህርዳር እና በነቀምቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግስኮ፡–ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/ 02 ሠነድ/2016 የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት

ዲዴሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎችና አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር የቢሮ) ዕቃዎች፣ የመንግሥት ሰራተኞች የደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎች የሞተር ጎማዎች እና ሞተር ሳይክሎችን ሕጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/ 2017 በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኘት