Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን አውቶሞቢል-ቻይና ቸሪ ጀቱር በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ የሱፍ ሳኒ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ቀመሪያ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጕዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/236027 በሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም እና
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁፕር BG0 02/2017 ቢል ቦርድ ለማሰራት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ አጠቃላይ የመ/ቤቱን ዋና ዋና ሥራዎችን ለማስተዋውቅ ይረዳ ዘንድ ደረጃቸውን የጠበቁ አራት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ አጠቃላይ የመ/ቤቱን ዋና ዋና ሥራዎችን ለማስተዋውቅ ይረዳ ዘንድ ደረጃቸውን የጠበቁ አራት (4) የተለያዩ ቢል ቦርዶችን ከአዲስ አበባ አዳማ፣ ሞጆ ባቱ እና በተመሳሳይ ሁኔታ አዳማ -አዲስ አበባ እና ባቱ-ሞጆ የፍጥነት መንገድ ላይ በሚገኙ ክፍት የማስታወቂያ ቦታዎች ላይ ድርጅቱ ባዘጋጀው የቦታ ይዘትና የጥራት ደረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/016-2/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሚገዛው ዕቃ ዓይነት መለኪያ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2017 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2017 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት1.የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2,የፅዳት
Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supplies
Invitation to Bid Procurement of Food Supplies Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት እንደ አፍ መፍቻ ትምህርት ለመስጠት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ለመማሪያና ማስተማሪያ አገልግሎት የሚውል የተማሪና መምህር መጻሕፍት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2/2016/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት እንደ አፍ መፍቻ ትምህርት
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ማህበር PVC Resin, PVC Stabilizer, Black Master Batch, Blue Master Batch & Yellow Master Batch ለመግዛት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር APF/04/2017 Local የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት እነ ወ/ሮ የሽ ኃይሌ (3) ሰዎች እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ተዋበች ገ/ጊወርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የስፌት መኪና ሰርቪስ ማድረግ እቦታው ድረስ መጥቶ የሚያይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የስፌት መኪና ሰርቪስ ማድረግ እቦታው ድረስ መጥቶ በማየት መወዳደር ይቻላል Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0818-2016-PUR Object
Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Items
Invitation for Bid Procurement of Food Items at Gondar Lot Information Procurement Reference Number: EHA-NCB-G-0084-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚሊሻ ጽ/ቤት ለሰላም አስከባሪና የሚሊሻ አባላት አገልግሎት የሚውሉ ጫማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚሊሻ ጽ/ቤት ለሰላም አስከባሪና የሚሊሻ
በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የመኪና ጎማዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የደንብ ልብስ የንግድ ድርጅትና ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የመኪና ጎማዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች