Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 67/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ  

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እቶ ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 262275 በ21/6/2015 ዓ/ም

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡–ሆሣዕና ዲስትሪክት 002/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እስከዳር ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ግዛቸው መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 116835 በ26/7/2014 ዓ.ም፤ መ/ቁ 129145 በ26/9/2014 ዓ.ም እና

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀዋሳ ከተማ አስ/ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለስፖርት ም/ቤት አባላት እና ለስፖርት ባለሙያዎች የስፖርት ትጥቅ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ስማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለስፖርት ም/ቤት አባላት እና ለስፖርት

የማ/ኢ/ክ/መንግስት የመስኖ ተቋ/ልማ/አስ/ኤጄንሲ ተሸከርካሪዎችን/መኪኖችን የሚጠግን አንድ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአንድ ዓመት የጥገና አገልግሎት ውል ገብቶ ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማ/ኢ/ክ/መንግስት የመስኖ ተቋ/ለማ/አስ/ኤጄንሲ ተሸከርካሪዎችን/መኪኖችን የሚጠግን አንድ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የአንድ ዓመት የጥገና አገልግሎት ውል ገብቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 18/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡  Lot Description

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የከብት ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የከብት ስጋ ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የተለያዩ የሴት አልባሳት፣ ጫማዎችና፤ ቦርሳዎች (ንብረት) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አ.ማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን ጥሩነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የቢሮ ማሽኖች የጥገና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የቢሮ ማሽኖች የጥገና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የህትመት ውጤቶች ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የህትመት ውጤቶች ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

የመጀመሪያ ዙር የግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ

የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች እና ሌሎች ለስፖርት አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር