Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ ልብስ ————-19410 ሎት 2
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ
በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ PALM/CRUDE OIL፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+2 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል:: ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለንግድና ለመኖሪያ የሆነ ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዛጎል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የነዳጅ ማደያ ኪራይ ማስታወቂያ
የነዳጅ ማደያ ኪራይ ማስታወቂያ ኩባንያችን በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አርሲ ነገሌ ከተማ ላይ የሚገኘዉን የነዳጅ ማደያ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ ማደያዉ
EthSwitch Share Company Which is the Owner and Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia Invites Sealed Bids from Interested and Eligible Bidders, Consultancy Service for Road Map and Strategic Plan Development with the Descriptions Prescribed in the Request for Proposal
INVITATION TO BID INTERNATIONAL COMPETITIVE BID (ITB) PROCUREMENT OF: CONSULTANCY SERVICE FOR ROAD MAPS AND STRATEGIC PLAN DEVELOPMENT BID REF
Bank of Abyssinia Would Like to Invite Eligible Bidders to Procure Privileged Access Management (PAM) to Bolster its Cyber Security Posture, Especially in Environments Where Privileged Accounts Play a Pivotal Role in Maintaining the Integrity and Confidentiality of Sensitive Information
Invitation to International Competitive Bid (Re-Bid) Request for proposal – Privileged Access Management (PAM) Implementation Bid Ref. No. PD/RFP-O-08/2024 Bank
ኦ.ቢ.ኤም(OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ፤ ሌሎች ክልሎች፤ አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ላሉት ፕሮጀክቶች የተለያየ አይነት የጭነት ተሸከርካሪዎችን በረዥም ጊዜ ውል የጭነት ሥራ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OBM CSC-12/2016 E.C ኦ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ፤ ሌሎች ክልሎች፤ አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ላሉት
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders for the Supply of HP Laserjet Printers, LCD Projector, Desk Top Computer
INVITATION TO BID Ref No:-ERCS/GD/008/24 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for
Federal TVET Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bajaj Spare Part
Invitation for Bid Federal TVTI 04/2017 Procurement of Bajaj Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: FTVETI-NCB-G-0194-2016-PUR Object of Procurement:
ማሕበር ልምዓት ትግራይ አዲስ አበባ ፅ/ቤትና ሕድሞና ታወር ያገለገሉ አርማታ ብረት፣ ቆርቆሮ፣ አሉሙኒየምና፣ እንጨቶች እና ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ያገለገሉ ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ማሕበር ልምዓት ትግራይ አዲስ አበባ ፅ/ቤትና ሕድሞና ታወር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባንዲራ ህትመት ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባንዲራ ህትመት ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ
The Somali Regional State, Sultan Abdullah Sultan Bade Polytechnic College, Invites Bid Documents from Eligible Bidders for the Procurement of FOOD SUPPLY
INVITATION FOR BIDDING (IFB)IFB NO:-5/2016IFB Title: – Procurement Of Food Supply items The Somali Regional State, Sultan Abdullah Sultan Bade