Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የበቆሎ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11,500 ኩንታል የአንዱ ኩንታል የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር 3900
የአምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ እና በቡራዩ ታጠቅ ማዕከላዊ መጋዘን ያከማቸውን በቆሎ ብዛት 11,500 ኩንታል የአንዱ ኩንታል የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር 3900 አወዳድረው መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. Re-Bid-OBOA/NCB/06/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Polythene Tube & Plastic Cape
INVITATION TO BID (Re-Bid)Procurement Ref. no: LDSC-02/2017 LIHIKET DESIGN AND SUPERVISION CORPORATION invites sealed bids compromising of a Technical and Financial Proposal from eligible bidders and qualified service providers of
LIHIKET DESIGN AND SUPERVISION CORPORATION Invites Sealed Bids Compromising of a Technical and Financial Proposal from Eligible Bidders and Qualified Service Providers of Consulting Companies or Work as a Freelancers for the Procurement of Design Advisor for SHINFA Dam Large-scale Integrated Irrigation Projects
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የመብራት ጄኔሬተሮች ፣ ሊፍት ፣ ኤሲ እና የውሀ ፓምፕ ለማስጠገን እና የሰርቪስ እና የአይጥ ፣ ውሻና ድመት ፣ የተለያዩ የትላትል እና የበረሮ ማጥፊያ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አ/አ/ከ/አ/ከ/ጽ/ቤ/አገ/01/002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ ሎት 1 /አንድ/ የመብራት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የፍቅር ልጆች ማህበር ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /famix MS 5%/ በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የፍቅር ልጆች ማህበር (Daughters of Charity/ ትግራይ ማስተባበሪያ ጽ/ት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን – ልማትና
በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ
ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የ2016/2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ የሚያከናውኑ የተፈቀደላቸው የሂሳብ ምርመራ የሂሳብ አዋቂዎችን አጫርቶ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ኤል–ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራ ተግባራትን የሚያከናውን ሲሆን ድርጅቱ የ2016/2017
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር NCB-001/2017
በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምዕራብ ችሎት አልሙኒየም ቤት መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ዘርፉ ታደሰ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አይቲኤንኤል አልሳሜክስ –ጄቢ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ