Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፡-ኢፕድ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- በዘመኑ የታደሰ አግባብነትያለው የንግድ ስራ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mega Printing Private Limited Company Invites All Eligible Bidders for the Supply of Different Materials
INVITATION FOR OPEN BID UNDER REF. No. 30-7-2024 Mega Printing Private Limited Company invites all eligible bidders for the Supply
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2016 በጀት ዓመት የመኪና ዕቃ ፋስት ሙቭ፣የመኪና ዘይት፣የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ የግፅፍ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2016 በጀት ዓመት ለሁሉም የዞን መምሪያዎችና ተጠሪ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
የሀብሮ ወረዳ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተሮች በ2017 ዓ.ም በጀት የጽህፈት መሳሪያዎች፣የጽዳት እቃዎች፣አላቂ እቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ቋሚ እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተሽከርካሪ ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀብሮ ወረዳ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተሮች በ2017 ዓ.ም በጀት የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች አላቂ እቃዎች የደንብ ልብስ ቋሚ
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ የተደራጁ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በሎት
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of “Non Baroid Bentonite”
TENDER NOTICE TENDER Ref. No. NCB/OCC-065/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of
በቡኖ ቤደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቡኖ ቤደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ የመንግሥት ግዢ አዋጅ ቁጥር 157/2002
የአካባቢ ብቃት ማበልጸጊያና ጥናት ማዕከል አንድ አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአካባቢ ብቃት ማበልጸጊያና ጥናት ማዕከል አንድ አገልግሎት የሰጠ የተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም
በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን