Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት መወዳደር
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየሽያጭ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/አር/ኮ/ 2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በስራ/በንግድ/
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus (ለ3ኛ ጊዜ) Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0472-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Extension of Invitation for Bids (IFB) Employer: Adama Science and Technology University Project Name: Establishment of Centers of Excellence in Adama Science and Technology University Contract Title: Supply, installation, and
Adama Science and Technology University Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Supply, Installation, and Commissioning of Research Equipment for 5 CoEs Including ERP, Construction and Facility Improvement, Capacity Building and Maintenance
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for the Procurement of Basin, Plastic, Round,20L
INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/07/11/2016 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/07/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽነ
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ የሚገኘውን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ በማከራየት ለሠራተኞቹ የመስተንግዶ አገልግሎት እንዲሰጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ዕድመ ማጨ/001/2017 በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ
UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for The Bucket, Plastic, w Lid, Blue, Green, and Red, 15L
INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ
በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት ሎት
አመልድ ኢትዮጵያ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያና መክፈቻ ቦታን ማስተካከያ አድርጓል
ማስተካከያ ድርጅታችን አመልድ ኢትዩጵያ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ ለመፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 13/11/2016 በጨረታ ቁጥር ORDA/NCB/PG/14/2024