Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት እና በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የሚገኘውን የጨው ጅኦሜምብሬን ባለ 1.5 እና ባለ 2.5 ውፍረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጣውላ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ–ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ዕድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ-ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ዕድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 02/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት ስር በቆሬ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ኬታጄማ በጭላሎ ጋለማ
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEPOP/G NCB/07/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል ለአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል ለአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ(Model:-HzJ80L-GNMNS, Chassis No:- HZJ80-0029112) Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0734-2016-PUR Object of Procurement: የተሸከርካሪ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የቀይ ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩርት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 9፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የቀይ ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩርት ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested Bidders for Procurement of Leasing Services for CBE New HQ Building Commercial Centre, Hora Arsede Branch Maintenance and Modification Work, Assela Branch Maintenance and Modification Work, Adama District Archive (Wonj) Maintenance and Modification Work
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bidders 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested bidders for Procurement
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ሩዝ እና የተፈጨ የተዘጋጀ ሽሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 11፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ሩዝ እና የተፈጨ የተዘጋጀ ሽሮ ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል አተር ክክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 13፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል አተር ክክ ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
Amhara Bank S.C Invites All Interested Eligible Bidders by this Local Competitive Bid for the Supply of the Mobile Money/Wallet Product Branding and Brand Guideline Development
Amhara Bank S.C Local Competitive Bid (LCB) Bid Ref. No. ABa/LCB/108/2024 1. Amhara Bank S.C invites all interested eligible bidders
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የምግብ ጨው፣ የሻይ ቅጠል ባለ 100ግ እና የቲማቲም ድልህ (ሳልሳ) ባለ 850ግ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 4፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የምግብ ጨው ፣ የሻይ ቅጠል ባለ 100ግ እና የቲማቲም ድልህ (ሳልሳ) ባለ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የተፈጨ የተዘጋጀ በርበሬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 3፡ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የተፈጨ የተዘጋጀ በርበሬ ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ