Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid ሎት 118 የፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ በድጋሚ Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0078-2017-PUR Object of Procurement: ሎት 118 የፋሲሊቲ ሰራ ክፍል
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የፋሲሊቲ ሰራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሰራተኞች የክህሎት ስልጠና Procurement Reference No: BCPO-NCB-C-0017-2017-BIDProcurement Category: Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 110000000 Title: Educational Supplies Lot Information
የፌዴራል መንግሥት ሕንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የሰራተኞች የክህሎት ስልጠና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታና የሐራጅ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በ21/02/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢትዮጵያ ከ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም – Lot :-1 የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ Lot -2 የሻይ ቡና አገልግሎት
የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዢ እና የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሮ መካኒካል እና የከርሰምድር የውሃ ቁፋሮ የመስመር ዝርጋታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር M/CO/SP/HO/01/2017 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተሽከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት
በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ 2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የደንብ ልብስ፣ የዘር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ ግ/ጨ 01/2017 ዓ.ም. የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ 2017 በጀት ዓመት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2 ሌሎች
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Bahaattii Waajjirri Maallaqaa Aanaa Lumee Bara Baajataa 2017 Keessatti Waajjiraalee/seektaroota Mootummaa Aanaa Lumee Keessatti Argamaniif Bittaa Meeshaalee Gosa Gara Garaa Caalbaasii Ifaatiin Waldorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakkoosfa Caalbaasii 01/2017 Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Bahaattii Waajjirri Maallaqaa Aanaa Lumee bara baajataa 2017 keessatti
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ የቅድመ መደበኛ የመ/ደ/ት/ቤ በግልጽ ጨረታ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሜ001/2017ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ የቅድመ መደበኛ የመ/ደ/ት/ቤ ከዚህ በታች በሎት የተለፁ በግልጽ ጨረታ
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2016 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚከተሉት እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወ7 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶቸን ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወ7 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ሎት