Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ ጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 67/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እቶ ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 262275 በ21/6/2015 ዓ/ም
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–ሆሣዕና ዲስትሪክት 002/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እስከዳር ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ግዛቸው መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 116835 በ26/7/2014 ዓ.ም፤ መ/ቁ 129145 በ26/9/2014 ዓ.ም እና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እህተ ሸዋንግዛው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘሪሁን ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
The Ethiopian Maritime Affairs Authority-Trade Logistics Project Implementation Unit Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services Services for Master Plan Study Phase Two
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES- FIRMS SELECTION) Federal Democratic Republic of Ethiopia Ethiopian Trade Logistics Project (ETLP) Country:
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውል Supply, Instillation, Testing, and Commission of Stand by Diesel Generator 1000kva/800kw ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውል Supply, Instillation, Testing, and Commission of stand by diesel generator 1000kva/8ookw
የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በ ወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን በግልጽ ጨረታ ከዚህ
የኢትዮጵያ ደን ልማት አረንጓዴ የሳር ምንጣፍ አንደኛ ደረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid PROCUREMNET FOR አረንጓዴ የሳር ምንጣፍ አንደኛ ደረጃ /Green Carpet Artificial/ Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0160-2016-PUR Object
የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ አላቂ የቢሮና የትምህርት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች የህንጻ መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ለመማር ማስተማር
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ቢኒያም ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ክፍሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሄኔከን ብሪዎሪ እና የፍ/ባለዕዳ አውቶቢ አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የግልግል ዳኞች በሚያዚያ 8
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Various Electromechanical Materials, Equipment & Consumables በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ Various Electromechanical materials,