Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ
ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 21692 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የውስን ጨረታ – ማስታወቅያ ድርጅታችን ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘርዘሩት የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሕጋዊ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቅያ ከወጣበት ከ01/13/16-13/01/17 ዓ.ም
ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አናንያ የእናቶችና ህፃናት ልዩ ህክምና እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዝያዳ አክመል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የበሬ ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 6፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የበሬ ስጋ ግዥ Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Noonnoo Beenjaa Meeshaalee Dhumataa /meeshaa Barreeffama, Uffataa Seera Hojjetootaa, Meshaa Dhabbi, Meeshaalee Leenjii Kollejjii TVET, Dhiheessaa Meeshaa Ijaarsa, Gommaa Konkolaataa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barabaada
Jimmaa Calbaasii Ifaa Waajjirri Maallaqaa Aanaa Noonnoo Beenjaa Caalbaasii ifaa ta’een, meeshaalee gara garaa bara baajataa 2017tif oolan waldorgomsiisee bituu
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር የያዘ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ3ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታአሸናፊዎች ዝርዝር የያዘ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit Technical Specifications Financial offers and a Warranty for the IT Equipment
Bid announcement: for IT Equipment. The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like to invite all interested and eligible
Unicef (Ethiopia) Wishes to Invite You to Submit a Proposal For the Renovation and Extension of the UNICEF Hawassa Field Office
REQUEST FOR PROPOSALS FOR RENOVATION AND EXTENSION OF THE UNICEF HAWASSA FIELD OFFICE LRPS-2024.-9192223 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request
በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም የጽህፈት መሣሪያ እና የህንፃ መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም በ2017 በጀት ዓመት፣ የጽህፈት መሣሪያ
The Fred Hollows Foundation Ethiopia Office (FHFE) is an International Humanitarian Organization, that Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders for AIR Travels Agent
INVITATION TO BID Bid No: FHFE/IFB/03/2024 The Fred Hollows Foundation Ethiopia office (FHFE) is an international humanitarian organization, that invites
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 3.450.18 ኩ/ል ምስር እና ሽምብራ በአዳማ፣ ወሊሶ እና ጊንጮ መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ጥራጥሬ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 3,450.18 ኩ/ል ምስር እና ሽምብራ በአዳማ፣