Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Heavy duty document Scanner እና ለተራል /ፋይል መደርደሪያ/ የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎቶች

የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለ2017 በጀት ዓመት Heavy Duty Document Scanner እና ለተራል /ፋይል መደርደሪያ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች እንዲሣተፉ ይጋብዛል

RE-INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1, 2017. The beverage green field project is located in

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for BOTTLE LABELS

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት መቶ የመኪና ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት መቶ የመኪና ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት ለወረዳው እንሰሳት ሃብት ልማት ጽ/ቤት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት ለወረዳው እንሰሳት ሃብት ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒት እና የህካምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አጃቢብ ጌደፋ መካከል ስላለው

290 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አልፈሬድ ሡልጣን ሽኩር እና የፍ/ባለዕዳ 1ኛ ሞላ ዘገየ እና ቤተሰቦቹ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የምግብ አቅርቦት እና የልብስ እጥበት አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የ2018 የበጀት አመቱን ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች ሎት 1.

ስፋቱ 1350 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ አባይ ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አበቡ ደምሴ መካከል በመዝገብ ቁጥር 22625 ባለዉ

የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለአብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በተደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 3ኛ ዙር በጨረታ የድርጅት 01 G+4፣ 01 G+2 እና 01 G+1 የመኖሪያ ደግሞ 08 G+0 የመሬት ሊዝ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የንብረት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ ዋና

የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ

በማከላዊ ጎንደር በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ከ01/11/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ድረስ ለሆስፒታሉ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዓ/ህግ ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office፡ Procurement Of Uniform Item /የሰራተኞች ደንብ ልብስ/

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1860f6cd-202e-4e46-b23a-54228a2acfb7/open  Reference