Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፤ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፤ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ የቡና ማዘጋጃ፣ የደረቅ ቡና ማዘጋጃ ቦታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ ሚያዝያ 09 ቀን 2011 ዓ.ም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ቤት
አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109130 በ9/4/2016 ዓ/ም በታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ/ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህክምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ
የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ፤ የተለያዩ ፈርኒቸር መሳሪያ እና የጽዳት መሳሪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኘ መስሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2016 በጀት ዓመት በማዕከሉ ሰር ላሉ የኦክስጅን ማምረቻዎች ማሽን መለዋወጫ Kesear ASD 607 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2016 በጀት ዓመት በማዕከሉ ሰር ላሉ የኦክስጅን
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር
የቤት ወይም ንብረት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች ቻላቸው አለነ፣ ምሳየ መላኩ፣ የቤቴ አሳየ ወራሽ አያል ፋሪስ፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ ቻላቸው አለነ፣ 2ኛ ምሳየ መላኩ፣ 3ኛ የቤቴ
Sos Children’s Villages Ethiopia Invites for the School Social Business Construction Work In Bahir-Dar (Serse Dilngil And Fassilo Primary Schools)
INVITATIONINVITATION TO TENDER FOR SCHOOL SOCIAL BUSINESS CONSTRUCTION WORK IN BAHIR-DAR (SERSE DILNGIL AND FASSILO PRIMARY SCHOOLS), ETHIOPIALOCATION: SOS CHILDREN’S VIL.SUBMISSION