Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት እና መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 14/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALTPAVER MACHINE CRAWLER CRANE MACHINE: CEMENT SILO MACHINE: CRAWLER ASPHALT PAVER MACHINE STATIC ROLLER MACHINE) በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በሎት/በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በሎት/በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 1147/11 እና 21692 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Sale One Used Duty-free Vehicle
Bid Announcement for the Sale of One Used Duty-Free Vehicle. REF No: GIZ-004/2024. The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ)
ገቢዎች ሚኒስቴር የአክስዮን እጣ ድርሻ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያው ሪፕብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ እዳ የያዘውን የአክስዮን እጣ ድርሻ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር -01/2016
Development for Peace Organization (DPO) Would Like to Invite Competent and Reliable Suppliers for the Supply of Shelter Repair Kits in Tigray
Development for Peace Organization (DPO) Invitation to Bid for Supply of Shelter Repair Kits Bid No: DPO/016/2024 Development for Peace
Family Health International (FHI 360)-Ethiopia Would Like to Extend an Invitation to Qualified and Interested Vendors to Submit Price Proposals for the Goods and Services
Invitation To Tender for the supply of various market categories Reference Community Nutrition RFP# 24-14 Date for posting the advert:
የኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችንና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮክስ ዕቃዎችን፣ የውጭ ሀገር ፈርኒቸሮችን፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስና ጫማዎችን፣ የመኪናና የሞተር ሳይክሎችን ጎማ ከነከማነዳሪያቸው፣ ሞተር ሳይክሎችን እና ለወረዳው የቴክኒክና ሙያ ት/ት ሥልጠና ተቋም የሚያገለግሉ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር B-6/1641/016 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙት ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት
Rehabilitation and Development Organization(RaDO) Invites Interested Legally Registered Health Clinics, Hospitals, and Medical Professionals for Vision (Eye Care) Treatment in Gambella Town, Abobo, Abol Woredas and Gambella Zuria
Call for Tender RaDO (Rehabilitation and Development Organization) is an indigenous non-governmental Organization registered in Ethiopia under the Charities and
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible, Qualified Bidders for Supply of Different Items
INVITATION TO BID Ref No:-ERCS/GD/005/24 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders for the
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ያወጣውን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት ብርሃን ባንክ አ.ማ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም በቅፅ 29 ቁጥር 2532 በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ሳይ የሐራጅ